On January 14, 2025, President Biden honored nearly 400 early-career scientists and engineers with the Presidential Early ...
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን መተሐራ ከተማ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ እንዳሰጋቸው ነዋሪዎች ገለጹ። ትላንት ማምሻውን ...
ሌላው አስተያየት ሰጪ ተሽከርካሪውን ከባንክ ብድር ወስዶ መግዛቱን ጠቅሶ በቤንዚን እጥረቱ ምክንያት ሰርቶ ብድር መመለስ እንዳልቻለ ገልጧል፣ አንዴ ነዳጅ ...
ኢትዮጵያውያን በቤት እና በመሬት ግብር የሚከፍሉበት የንብረት ታክስ በተቃዋሚዎች ትችት ቢገጥመውም ጸድቋል። ተቃዋሚዎች አዲሱ ታክስ በሸማቾች ላይ ጫና ...
አቶ ኮስሞስ ገብረ ሚካኤል ለወጣት ኢትዮጵያውያን የተስፋይቱ ምድር ተደርጋ በምትታየው በደቡብ አፍሪቃ በደላሎች የሚፈጽምባቸው በደል መክፋቱን ገልጸዋል ...
የውጭ ዜጎች እድሉን ካገኙና ከተጣጣሩ በጀርመን ስኬታማ መሆን መቻላቸው ማሳያ የሆኑት አቶ ሳምሶን በአሁኑ ጊዜ ስደተኞች በምርጫ ዘመቻ ወቅት ስማቸው ...
የትናንትናውን ጨምሮ ባለፉት ሳምንታት ውስጥ አዲስ አበባ ድረስ ዘልቆ በተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ሳቢያ ከእልቅልፋችን እየቀሰቀሰን ሰላም አሳጥ?… ...
በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና በአካባቢው የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት መስፋፋት ለመግታትና ለማጥፋት እየተደረገ ካለው መጠነ ሰፊ ርብርብ በአንጻሩ ...
ደቡባዊ ካልፎርኒያ ሎስ አንጀለስ አካባቢ ለቀናት የቀጠለውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ዛሬም መረባረባቸውን ቀጥለዋል፡፡ በቃጠሎው ...
በሕክምናው ዓለም የእንግሊዘኛው አጠራር ‘ኦቤሲቲ’ በመባል የሚታወቀውን ይህን ‘እጅግ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት’ በማከሙ ረገድ፣ “ከአሁን ቀደም ያልታየ ...
በ4ቱም ጥናቱ በተካሄደባቸው የቡግና አካባቢዎች 10ሺህ 550 ህፃናት በመካከለኛ የርሀብ ደረጃ ላይ ሲገኙ፣እርዳታ የማይቀርብላቸው ከሆነ በፍጥነት ወደ ከፍተኛ ...
ሥር በሰደደ የአደንዛዥ ዕፅ ሱስ ውስጥ ያሉ ወጣቶች ሳይቀሩ፣ “ለመዳን ከቆረጡና ተገቢውን ርዳታ ካገኙ ከችግሩ መውጣት ይችላሉ፤” ያሉን፣ በቅዱስ ጳውሎስ ...